Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መልካም ነው — መስከረም ጌቱ

አምላኬ መልካም ነው መልካም (፪x)

ጌታዬ መልካም ነው መልካም (፪x)

መልካም ነው (፬x)

ስለ እግዚያብሄር መልካምነት ሲሰማ ማያስችለው

ደግነቱ ርህራሄ ማዳኑ የከለለው

ምሥጋናውን ይዞ ይምጥ በፊቱ ያፍስሰው