Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መልካም የምስራች — ኢላሻ ፍቃዱ

መልካም የምሥራች ለሁሉ

ነፃነትን በነፃ ተቀበሉ

ካልከፈልንበት አትበሉ

የተረፈ ዕዳ የለም ከመስቀሉ

መልካም የምሥራች /4

አሮጌው ሰው ከነሥራው