Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መምህሬ — አስቴር አበበ

አይኖቼን የከፈትህ ከጽድቅህም ቃል ያስተማረከኝ፤

የተሻለውን ምርጫ እንድመርጥ ማስተዋልን የሰጠኸኝ፤

አንተ አምላኬ እንደሆንህ በማወቄም እረፍት ሆነልኝ፤

ላመስግንህ እጄን ላንሳ በእድሜዬ ስላደረክልኝ 2×