Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ምን አደርግ ዘንድ ትወዳለህ — እንዳልካቸው ሃዋዝ

ክብሩን ጥሎ እስከመስቀል ሞት እንደታዘዘህ እንደኢየሱስ

ረብ ያልነውን ትምክህቱን እንደተወልህ እንደፓውሎስ

በገዛ ዘመኑ ታዞ ሃሳብህን እንዳገለገለህ እንደዳዊት