Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ምን አለ — ቃልኪዳን ጥላሁን

ምን አለ ፣ ምን አለ ፣ ምን አለ

መጽሃፉ ምን አለ

ምን ይላል ፣ ምን ይላል ፣ ምን ይላል

መጽሃፉ ምን ይላል

ድል የአንተ ነው ይላል

ድል የአንቺ ነው ይላል