Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ምን ደላው ለእርሱ — አዲሱ ወርቁ

ልደቱ በረት ሞቱ በመከራ እንጨት ላይ

ዕድሜውን ፈጅቶ በስቃይ

ለማልጠቅመው ለእኔ ጌታ እራሱን ጐዳ

ፍርድ ተሸክሞ ወደ ሞት ተነዳ