Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ምን እልሃለሁ — መስፍን ጉቱ

እንደ ሲና ምድር እንደ በረሃዉ

ጠል ከእርሱ እርቆ . (1) .

ትካዜ ሰፍኖበት ሆኖ ረዳት አልባ

እንዲህ ያለው ምስኪን ልምላሜን ሰማ

አሄ ልምላሜን ሰማ