Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ምን እሻለሁ — ቃልኪዳን ጥላሁን

ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ

ጌታዬ ጌታዬ ጌታዬ

አምላኬ አምላኬ አምላኬ

ምን እሻለሁ ባይኖችህ ታይቻለሁ

ምን እሻለሁ በጆሮህ ተሰምቻለሁ

ምን እሻለሁ በእጆችህ ተይዣለሁ