Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ምን ይለኛል — መስፍን ጉቱ

ምን ይለኛል (ምን ይለኛል)

የሆነልኝ ነገር ሚስጥሩ ያልገባው (አዎ)

ምን ይለኛል (ምን ይለኛል)

እኔስ እንደ ዳዊት እርቃኔን ባመልከው (አዎ)

ምን ይለኛል (ምን ይለኛል)

ብዬስ አምልኮዬን ፈጽሞ አልቀንስም (አዎ)