Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ምንጩ ፈለቀ — ሐረር አማኑኤል መንፈሳዊ ማህበር

ፍቅሩ የማይለወጥ የሚራራ አሃሃ

ምሕረቱ የበዛ ጌታ

ፍቅሩ የማይለወጥ ምሕረቱ የበዛ አሃሃ