Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ምንጩን ከፍቶ አሳረፈኝ — ታምራት ሃይሌ

የህይወት ጥማት አንገብግቦኝ ብዙ ዋተትኩ

የሚያረካኝን ፍለጋ ተንከራተትኩ

በበረሃ ስቅበዘበዝ ጌታ አገኘኝ

ምንጩን ከፍቶ አጠጥቶ አሳረፈኝ (፪x)