Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ምንድን ነው ደስ የሚለኝ — ቃልኪዳን ጥላሁን

ምንድን ነው ደስ የሚለኝ ልቤን ደስታ የሞላው

ሁልጊዜ ጥያቄዬ ጥያቄዬ ይኼ ነው

ምንድን ነው ደስ የሚለኝ ልቤን ደስታ የሞላው

ሃሴት የማደርግበት ይኼ ሚስጥር ምንድን ነው

የእግዚአብሔር ልጅ ስላለኝ ነዋ

ኢየሱሴ ስላለኝ ነዋ

ኢየሱሴ ስላለኝ ነዋ

የእግዚአብሔር ልጅ ስላለኝ ነዋ