Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ምንኛ ብትወደኝ — ኤልያስ አብጤ

ከእኔ ከእሾሃማው ግራር እንጨት

ለቃልህ ማደሪያ ታቦት መስራት

ምንኛ ብትወደኝ ይህን አሰብክ

ታላቅ ውለታህን በእኔ ፈጸምክ

ስትቀርፀኝ ጣትህን አየች አይኔ

ተመስገን መድህኔ