Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ምንኛ መልካም ነው — አገኘሁ ይደግ እና እንዳለ ወልደጊዮርጊስ

ምንኛ መልካም ነው በመገኘትህ ውስጥ መቆየት

ከዚህ አለም ግርግር መለየት ክብርህን ማየት

የዚህ አለም ውጣ ውረድ ግርግሩ ያዝላል

ስለኑሮ ማሰቡ መጨነቁ ያባክናል

አንተን ያመነህ የታደለነው

ኪዳኑ ኪዳኑ ፅኑ ነው