ቁጥር 1 · Verse 1
አለህ በውስጤ ሰላምህ በዝቶልኛል
አለህ በላዬ ድል ማድረግ ሆኖልኛል
አለህ ከጎኔ ስትረዳኝ አየሁህ
አለህ በቤቴ ህይወቴን አጣፈጥህ (፪x)