Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መንፈስ ቅዱስ — አይዳ አብርሃም

መንፈስ ቅዱስ ከኔ ጋር ያለዉ

እርሱ ብቻ ነው ሚያኮራ ሌላ ማን አለ

መንፈስ ቅዱስ በውስጤ ያለዉ

እርሱ ብቻ ነው ሚያስመካ ሌላ ምን አለ