Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መንፈስ ቅዱስ — ካሳሁን ለማ

መንፈስህን ከእኔ አትውሰድብኝ (፬x)

ከአንተ ሌላ ሌላ ሌላ ወዳጅ የለኝ

እንደ አንተ ሚሆንልኝ ከአንተ ሌላ ሌላ

ሌላ ወዳጅ የለኝ እንደ አንተ ሚሆንልኝ