Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መንግሥት የአንተ ነው — እንዳልካቸው ሃዋዝ

መንግሥት የአንተ ነው ስልጣንም የአንተ ነው

ሃይልም የአንተ ነው ብርታትም የአንተ ነው (፪x)

ምሥጋናን ለስምህ እናቀርባለን

አምልኮን በፊትህ እንሰዋለን

ይገባሃልና እናከብርሃለን ኦ እናከብርሃለን (፬x)