Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መኖር አልችልም — ዮሴፍ ካሳ

ሁልጊዜ ምናፍቅህ

የነፍሴ ጥማት የምትወድህ

ልዑል ነህ ለእኔ

እርሱ ነው ረሃቤ

ያለ አንተ መኖር አልችልም

ታውቃለህ አቅም እኔ የለኝም

ኢየሱሴ የእኔ

አትሂድብኝ ከእኔ