Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ምንያህል በአንተ — ዜማ ለክርስቶስ

ደግ ሰው መሆኔ የተነገረልኝ

በመልካም መግባሬ የተመሰገንኩኝ

እንዳልሆንኩ እያወቁ ወዳንተ አስጠጋኸኝ

ማንንነትህ ፍቅር ስለሆነ ወደደከኝ