Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መቅበዝበዝ ሳበዛ (አንተን ያገኘሁ ዕለት) — ዮሐንስ ግርማ

መቅበዝበዝ ሳበዛ በዓለም ስዋትት

ክብር መስሎኝ ታይቶኝ ውርደት ሳካብት

በበደሌ ብዛት ሞት የሚገባኝን

ፀጋህን አብዝተህ በህይወት ኖርኩኝ

ዛሬ ላንተ ቆሜ ባፌ ዘምራለሁ

ያዳንከውን አዳዳን ገድልህን አወራለሁ