Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መሪዬ ነህ — ቤተልሔም ቦጋለ

በምድረበዳው(፪)

ጥሎ የማይሄድ ጌታ የሚያሳርፍ ነው

ከእናቴ ማህጸን ስላወቀኝ ጌታ

እንዳልጠፋ እንዳልሞት በብዙ ጥበቃ

እየጠበቀኝ እየደገፈኝ

እረኛዬ ሆኖ ጌታ አሳደገኝ