Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ምሥጋና ለአዳኛችን — ጉለሌ ቤቴል ቤ/ክ መዘምራን

ምሥጋና ለአዳኛችን ምሥጋና

ምሥጋና ለተቤዥን ምሥጋና

ምሥጋና ዛሬም ነገም ገናና

ለሆነው ኢየሱስ ነውና (፪x)