Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ምሥጋና ለአንተ ብቻ

Mesgana Leante Becha

2001 · 6:48 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ጌታ ለእኔ ያላረከው ምን አለ

አንተ ለእኔ ያላረከው ምን አለ

ሁሉ ከአንተ በአንተ ሆኖልኛል

እኔም አንተን ላመልክ ይገባኛል (፫x)

ጌታ ለእኔ ያላረከው ምን አለ

አንተ ለእኔ ያላረከው ምን አለ

ሁሉ ከአንተ በአንተ ሆኖልኛል

እኔም አንተን ላመልክ ይገባኛል (፫x)

አይ ይልኩትን ሁሉ አሳልፈኸኛል

እስከ ዛሬ ድረስ ተሸክመኸኛል

ውለታህን እያሰብኩ ለአንተ እዘምራለሁ

ያደረክልኝን እንዴት እረሳለሁ

እንዴት እረሳለሁ (፬x)

ምሥጋና ለአንተ ብቻ

አምልኮም ለአንተ ብቻ

ክብርም ለአንተ ብቻ

ውዳሴም ለአንተ ብቻ (፬x)

ጌታ ለእኔ ያላረከው ምን አለ

አንተ ለእኔ ያላረከው ምን አለ

ሁሉ ከአንተ በአንተ ሆኖልኛል

እኔም አንተን ላመልክ ይገባኛል (፫x)

አምላኬ ላከብርህ ብዙ ምክንያት አለኝ

ከአንተ ዘንድ ለኔ የተደረገልኝ

ልጅህን በመስጠትህ ነፍሴን ታድገሃል

ሁልጊዜ እንዳመልክህ ነጻ አውጥተኸኛል

ነጻ አውጥተኸኛል (፬x)

ምሥጋና ለአንተ ብቻ

አምልኮም ለአንተ ብቻ

ክብርም ለአንተ ብቻ

ውዳሴም ለአንተ ብቻ (፬x)

ጌታ ለእኔ ያላረከው ምን አለ

አንተ ለእኔ ያላረከው ምን አለ

ሁሉ ከአንተ በአንተ ሆኖልኛል

እኔም አንተን ላመልክ ይገባኛል (፫x)

ጠላቴ እንዳሰበው አልተሳካለትም

ዛሬም በሕይወት አለሁኝ ከቶ አልጠፋሁም

ገና በአደባባይ ቆሜ እዘምራለሁ

ከቅዱሳን ጋራ ጌታን አመልክሃለሁ

ጌታ አመልካለሁ (፬x)

ምሥጋና ለአንተ ብቻ

አምልኮም ለአንተ ብቻ

ክብርም ለአንተ ብቻ

ውዳሴም ለአንተ ብቻ (፯x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ