Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ምሥጋና — ቴዎድሮስ ታደሰ

ፈረሱንና ፈረሰኛውን

በባሕር የጣለ እኛን አሻግሮን

በሚያስፈራ ግርማው ከፊት እየመራ

ነጥቆ ያስመለጠን ከዚያ ባለጋራ (፪x)