Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ምሥጋና ይገባሃል — መሠረት ፅጌ እና እንዳልካቸው ኪዳነወልድ

ምሥጋና ይገባሃል ጌታ ሆይ

ምህረትህ በእኛ ላይ ናትና

መንግሥትም የአንተ ናት ጌታ አምላክ ሆይ

ክብር ይገባሃል ክብር ሃሌሉያ