Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ምሥጋና ይዤ መጣሁ — አገኘሁ ይደግ

<poem>

ምሥጋና አምልኮ ይዤ መጣሁ

አንተን የሚመስል አጣሁ

ተወደስ ተቀደስ ለዘለዓለም

የሚወዳደር የለም (አንተን የሚመስል የለም) (፬x)

የፀሐይ ድምቀትዋ የምድር ስፋቷ