ቁጥር 1 · Verse 1
እግዚአብሔር መልካም ነው መልካም ነው
በመከራ ቀን መሸሸጊያ ነው
አምላካችን መልካም ነው መልካም ነው
በመከራ ቀን መሸሸጊያ ነው
በመልካም መንገድ የሚመራ ያመኑትን የማያሳፍር
ለተጨነቁት ፈጥኖ ደራሽ ታማኝ ነው ቃሉን የሚያከብር
ዝናብ ደመና በሌለበት ምድረ በዳውን አለምልሞ
በፍፁም በረከት ያኖራል በድንቅ ስራው አስገርሞ
ቁጥር 1 · Verse 1
እግዚአብሔር መልካም ነው መልካም ነው
በመከራ ቀን መሸሸጊያ ነው
አምላካችን መልካም ነው መልካም ነው
በመከራ ቀን መሸሸጊያ ነው
በመልካም መንገድ የሚመራ ያመኑትን የማያሳፍር
ለተጨነቁት ፈጥኖ ደራሽ ታማኝ ነው ቃሉን የሚያከብር
ዝናብ ደመና በሌለበት ምድረ በዳውን አለምልሞ
በፍፁም በረከት ያኖራል በድንቅ ስራው አስገርሞ