Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መስማማት — ዳንኤል አምደሚካኤል

ሀሳቤ የልቤ ባይሞላ

ያቀድኩት ነገር ባይሰካ

ላመስግን ልተው ማማረሬን

ያልከው ይሁን ጌታ

ያ መልካም ነው ለእኔ