Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
መስቀልህ ስር
— ጌታያውቃል ግርማይ እና ብሩክታዊት አሰፋ
A−
A+
✕ ውጣ (Esc)
አዝማች · Chorus
ተስፋ ቆርጬ ወደኋላዬ አልልም
በጥቂቱ ዝዬ አልመለስም
ብትገድለኝም ብታድነኝም
ብትሰጠኝም ብትነሳኝም
እጅህን እጠብቃለሁ ከፊትህ አልሄድም