Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መጣሁ ወደ ደጅህ — ተከስተ ጌትነት

ያልሰጠኸኝ ምን አለ ቀረብኝ የምለው

እንዴት ይሄን ይጠይቅ ከሞት የታደከው

ፍላጐቴ ሞላልኝ ምኞቴም ተሳካ

የሁሉ መደምደሚያ ኢየሱስ ነው ለካ