Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መጣሁኝ — ታጋይ ወልደማርያም

ይኸው ደስ እያለኝ መጣሁኝ ላመልክህ

ምስጋና ይዤ ፣ አምልኮ ይዤ ፣ መስዋዕቴን ይዤ

ይኸው ዙፋንህ ስር መጣሁኝ ላመልክህ

ምስጋና ይዤ ፣ አምልኮ ይዤ ፣ መስዋዕቴን ይዤ

አንተ ቅዱስ ነህ ቅዱስ (፫x)

የማመልክህ (ቅዱስ ነህ ቅዱስ)