ቁጥር 1 · Verse 1
መታመኛዬ መታመኛዬ
እግዚአብሔር በዙፋኑ አለ
ሁሉንም አዲስ የሚያደርገው
ቀን ቀጥሮ ድንገት ከተፍ የሚል
ታሪክን በታሪክ ሚሽረው
ጌታ ነው የሁሉ ቁልፍ ያለው