Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ምትክ የለህ — ቤተልሔም ተዘራ

እንደ እናት ነህ አልልም

እንደ አባት ነህ አልልም

ምትክ የለህ መድህኔ

አንድ እኮ ነህ ለእኔ (፪x)