Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መጥቷል በንስሃ — ተስፋዬ ጋቢሶ

ሊጠፋ የነበር በኃጢያቱ ረክሶ

ለጥቂት አምልጦ ከዓለም ተመልሶ

ማንነቱን አውቆ ልብ ገዝቶ ኖሮ

ባለፈው ጥፋቱ በጸጸት ተማሮ

መጥቷል በንስሃም የጌታን ቃል ሰምቶ