Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙር ፺፩ — ዳዊት (ዳኒ) ወልዴ

"መዝሙር ፺፩"

“በልዑል መጠጊያ የሚኖር

ሁሉንም በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል

እግዚአብሔርን አንተ መታመኝያዬ ነህ እለዋለሁ

አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው በእርሱ እታመናለሁ "

"መዝሙር ፺፩"