Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ምን እመልሳለሁ — ሕይወት ግርማ

ስለ ውለታህ ሁሉ ምን እመልሳለሁ

ስለ ቸርነትህ ምን እከፍላለሁ

የማመሰግንበት ቃል አጠረኝ

ልቤ ሞልቶ ፈሰሰ