Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ምንም አይሳንህም — መስከረም ጌቱ

አንተን ተስፋ አድርጌ ፀልዬ ነበረ

ፀሎቴን ሰምተሃል ስለቴ ሰመረ

አንተን ተማምኜ ተስዬ ነበረ

ጩኸቴን ሰምተሃል ስለቴ ሰመረ

ፀሎትን ትሰማለህ እንባንም ታብሳለህ

ለሚጠሩህ ቅርብ ነህ ደጅህን ትከፍታለህ