Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ምርጫዬ ልክ ነው — ቢንያም ዋለ

አጣሁኝ ብዬ ከቶ አይቆጨኝም

ከዓለም የሆነውን ፈጽሞ አልመኝም

የቀረብኝ ሁሉ እንኳን ቀረ ያኔ

በጌታ በኢየሱስ ተውቧል ዘመኔ

ምን ቀረብኝ ምን ጎደለብኝ

የዚህን ዓለም ነገር ስለተውኩኝ