Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ምሳሌ የሌለህ — ሳሙኤል ተስፋሚካኤል

ኦሆሆሆ (፫x)

እግዚአብሔር ብቻ ግርማህ አስፈሪ

የሌለህ አቻ ተወዳዳሪ ሆሆ ተወዳዳሪ

በትረ መንግሥትህ በዓለም የታወቀ

እንዳንተ ማነው ሁሉን የበለጠ

ሆሆ ከሁሉም የላቀ (፪x)