Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ምስጋና ነው ባፌ የሞላው — ቃልኪዳን ጥላሁን

ምስጋና ነው ባፌ የሞላው

ተትረፍርፏል ላምላኬ ላፍሰው

በከፍታዋች ላይ ለሚያቆመኝ ጌታ

እስቲ ላመስግነው ልዘምር በእልልታ

ወንጭፌን ሞልቶታል ክብርና ምስጋና

የጠላቴን አንገት ረግጫለሁና