Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ምስጋና ነው — ዳዊት አለሙ

በማለዳ ስነሳ ስምህን አከብራለሁ

የሰጠኸኝን ሁሉ እቆጥራለሁ

ያለፈውን መንገድ መለስ ብዬ ሳይ

እጅህ ነበር ከእኔ ጋር በየቀኑ ሁሌ