Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ምሥጋናው ይታወጅ — አዜብ ኃይሉ

ወደ አምላኬ ቤት ወደ ማደሪያው

አለኝ ምሥጋና ይዤ የምገባው

ወደ አምላኬ ቤት ወደ መቅደሱ

አለኝ አምልኮ የሚሆን ለእርሱ

ወደ አምላኬ ቤት ወደ ማደሪያው

አለኝ ምሥጋና ይዤ የምገባው