Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ምትኬ — ኢየሩሳሌም ነጊያ

ቀረብኩ ከችሎት ከፍርድ አደባባይ

ሊገለጥ ሊነገር ታሪኬ እንዲታይ

ብዙ ነው በደሌ ዶሴ ሲወሳ

በነፃ እንድለቀቅ ያሻል የደም ካሳ

በድንገት አንድ ድምጽ ተሰማ ከሰማይ

አገኘዋለው ባይ ስለእኔ ተወካይ