Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ሞት መሻገሪያዬ — በረከት ፈቃዱ

ሞት መሻገሪያዬ

ወደ ዘላለም ቤት ማለፊያዬ

የናፈቁትን የምወርስበት

አምላኬን የማገኝበት

የዘላለም ቤት መግቢያዬ

ሞት መሻገሪያዬ (፪x)