Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ሞትን የረታ ጌታ — ካሌብ ተስፋዬ

ሞትን የረታ ጌታ ነው የምናመልከው

የዲያቢሎስን ክፉ ሥራ ያፈረሰው

አልተሸነፈም አይሸነፍም አይተነዋል

አምላካችንን ንጉሣችንን ማን ይመስለዋል (፪x)