Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ባለውለታዬ — ተፈራ ነጋሽ

ስራዬን ሰርተህልኛል እዳዬን ከፍለህልኛል

መንገዴ ተቃንቶልኛል አንተን ማየት ሆኖልኛል

በዘለዓለም ፍቅርህ ወድደኸኛልና

ምሥጋና አይጠፋም ከአፌ ምሥጋና (፬x)