Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ና ወንድሜ — ነጻነት አሰፋ

ና ወንድሜ ና ወደ ጌታ ኢየሱስ ና

ነይ እህቴ ነይ ወደ ጌታ ኢየሱስ ነይ

ና ወንድሜ ያሳርፍህ ሸክምህን ያወርድልህ

ሸክምህን ያውርድልህ

ነይ እህቴ ያሳርፍሽ ሸከምሽን ያውርድልሽ

የተጨነቅህ ሸክም የከበደህ