Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ናፍቃለሁ — ዳዊት ጌታቸው

ኃያላን ሲነሱ እርስ በዕርሳቸው

ምድር ስትናወጥ ግራ ሲገባቸው

ቀኑ ሲደርስ ግን አንተ ስትመጣ

ያን ጊዜ ያበቃል የዚች ዓለም ጣጣ