Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ነፍሴ ታከብርሀለች — ኑኃሚን ተፈሪ

እንደ ቻልኩኝ ሆነህ ጉልበቴ

የቆምኩብህ የጸና ዓለቴ

የሚያየኝ ይወቅ እንደሆንክ ረዳት

እንደበዛልኝ የአንተ በጎነት